PA and WC

የአደጋ እና የአሠሪ ግዴታ መድን Personal Accident and Workmen’s Compensation Policy ዋስትና ለማግኘት መሟላት ያለባቸው መረጃዎች፣

• በድርጅቱ የተዘጋጀውን የውል መጠየቂያ ቅጽ በጥያቄው መሠረት በጥንቃቄ መሙላት፣
• የዋስትና ጥያቄው በሠራተኞች ወይም ዋስትና በተገባላቸውን ሰዎች ስም ከሆነ

ሀ. የሠራተኞች /ዋስትና የተገባላቸው ሰዎች ስም ዝርዝር ማቅረብ፣
ለ. የሠራተኞች /ዋስትና የተገባላቸው ሰዎች ዕድሜ /በስም የተጠቀሱ ከሆነ/ ዝቅተኛው 14 ዓመት ከፍተኛው 65 ዓመት መብለጥ የለበትም፣
ሐ. ዋስትና የተገባው ስም ሳይጠቀስ ከሆነ /በመ/ቤቱ/ፋብሪካ ወዘተ./ ያሉቱን ሁሉንም ሠራተኞች ማጠቃለል ይኖርበታል፣
መ. የሠራተኞች /ዋስትና/ የተገባላቸው ሰዎች የሥራ ጸባይ /ባሕሪ/፣
ሠ. የሠራተኞች /ዋስትና/ የተገባላቸውን ሰዎች ደሞዝ ማሳወቅ፣
ረ. በውል ዘመኑ የተከፈለውን የደመወዝ መጠን በዓመቱ መጨረሻ ማሳወቅ እንዳለብዎ አየዘንጉ፣
• ሌሎች መረጃዎች ወይም ሰነዶች እንደ አስፈላጊነቱ ሊጠየቁ ይችላል፡፡ በአደጋና የአሠሪ ግዴታ መድን (Personal Accident and Workmen’s Compensation Policy) ለሚደርሱ አደጋዎች መቅረብ ያለባቸው ዋና ዋና ማስረጃዎች

1. በአደጋና የአሠሪ ግዴታ መድን (Personal Accident and Workmen’s Compensation Policy) ለሚደርሱ አደጋዎች መቅረብ ያለባቸው ዋና ዋና ማስረጃዎች

1.1 የሞት አደጋን በሚመለከት
1.1.1 ስለሞት አደጋው ለሚመለከተው ቅርንጫፍ ማሳወቅ፣
1.1.2 የፖሊስ ሪፖርት ማቅረብ፣
1.1.3 የአሟሟቱን ሁኔታ የሚገልጽ የሬሣ ምርመራ የሐኪም ማስረጃ ማቅረብ፣
1.1.4 የሕጋዊ ወራሾች የፍርድ ቤት ውሳኔ ማቅረብ፣
1.1.5 በተለይ በአሠሪ ግዴታ መድን አደጋው በደረሰ ጊዜ ለሠራተኛው ይከፈለው የነበረው የወር ደመወዝ ማስረጃ፣
1.1.6 አሟሟቱ ከሥራ ባህሪ በመነጨ ከሆነ ከመ/ቤቱ በቂ ማብራሪያ በወቅቱ ማቅረብ፣
1.2 በአካል ላይ ለሚደርሱ ጉዳቶች
1.2.1 ስለደረሰው አደጋ ለሚመለከተው ቅርንጫፍ ማሳወቅ፣
1.2.2 ለቋሚ የአካል ጉድለት የህክምና ቦርድ ማስረጃ ማቅረብ፣
1.2.3 ለሕመም ፈቃድ የሐኪም ማስረጃ ማቅረብ፣
1.2.4 መድኃኒት እንዲገዛ ሐኪም ያዘዘበት ማስረጃ ማቅረብ፣
1.2.5 መድኃኒት የገዛበትና የህክምና ወጪ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ፣
1.2.6 ሠራተኞች ከቤት ወደ ቢሮ ወይም ከቢሮ ወደ ቤት ሲጓዙ ጉዳት ከደረሰባቸው አደጋ የደረሰበትን ሰዓትና ቦታ ለፖሊስ/ሕዝባዊ ድርጅት ማስመዝገብ፡፡
1.2.7 ለሠራተኛው ይከፈለው የነበረ ወቅታዊ ደሞዙን መግለጽ፣

• ሌሎች መረጃዎች ወይም ሰነዶች እንደ አስፈላጊነቱ ሊጠየቁ ይችላል፡፡

የአደጋእና የአሠሪ ግዴታ መድን Personal Accident and Workmen’s Compensation Policy ዋስትና ለማግኘት መሟላት ያለባቸው መረጃዎች፣

 • በድርጅቱ የተዘጋጀውን የውል መጠየቂያ ቅጽ በጥያቄው መሠረት በጥንቃቄ መሙላት፣
  · የዋስትና ጥያቄው በሠራተኞች ወይም ዋስትና በተገባላቸውን ሰዎች ስም ከሆነሀ. የሠራተኞች /ዋስትና የተገባላቸው ሰዎች ስም ዝርዝር ማቅረብ፣
  ለ. የሠራተኞች /ዋስትና የተገባላቸው ሰዎች ዕድሜ /በስም የተጠቀሱ ከሆነ/ ዝቅተኛው 14 ዓመት ከፍተኛው 65 ዓመት መብለጥ የለበትም፣
  ሐ. ዋስትና የተገባው ስም ሳይጠቀስ ከሆነ /በመ/ቤቱ/ፋብሪካ ወዘተ./ ያሉቱን ሁሉንም ሠራተኞች ማጠቃለል ይኖርበታል፣
  መ. የሠራተኞች /ዋስትና/ የተገባላቸው ሰዎች የሥራ ጸባይ /ባሕሪ/፣
  ሠ. የሠራተኞች /ዋስትና/ የተገባላቸውን ሰዎች ደሞዝ ማሳወቅ፣
  ረ. በውል ዘመኑ የተከፈለውን የደመወዝ መጠን በዓመቱ መጨረሻ ማሳወቅ እንዳለብዎ አየዘንጉ፣
 • ሌሎች መረጃዎች ወይም ሰነዶች እንደ አስፈላጊነቱ ሊጠየቁ ይችላል፡፡ በአደጋና የአሠሪ ግዴታ መድን (Personal Accident and Workmen’s Compensation Policy) ለሚደርሱ አደጋዎች መቅረብ ያለባቸው ዋና ዋና ማስረጃዎች

  1. በአደጋና የአሠሪ ግዴታ መድን (Personal Accident and Workmen’s Compensation Policy) ለሚደርሱ አደጋዎች መቅረብ ያለባቸው ዋና ዋና ማስረጃዎች

  1.1 የሞት አደጋን በሚመለከት
  1.1.1 ስለሞት አደጋው ለሚመለከተው ቅርንጫፍ ማሳወቅ፣
  1.1.2 የፖሊስ ሪፖርት ማቅረብ፣
  1.1.3 የአሟሟቱን ሁኔታ የሚገልጽ የሬሣ ምርመራ የሐኪም ማስረጃ ማቅረብ፣
  1.1.4 የሕጋዊ ወራሾች የፍርድ ቤት ውሳኔ ማቅረብ፣
  1.1.5 በተለይ በአሠሪ ግዴታ መድን አደጋው በደረሰ ጊዜ ለሠራተኛው ይከፈለው የነበረው የወር ደመወዝ ማስረጃ፣
  1.1.6 አሟሟቱ ከሥራ ባህሪ በመነጨ ከሆነ ከመ/ቤቱ በቂ ማብራሪያ በወቅቱ ማቅረብ፣
  1.2 በአካል ላይ ለሚደርሱ ጉዳቶች
  1.2.1 ስለደረሰው አደጋ ለሚመለከተው ቅርንጫፍ ማሳወቅ፣
  1.2.2 ለቋሚ የአካል ጉድለት የህክምና ቦርድ ማስረጃ ማቅረብ፣
  1.2.3 ለሕመም ፈቃድ የሐኪም ማስረጃ ማቅረብ፣
  1.2.4 መድኃኒት እንዲገዛ ሐኪም ያዘዘበት ማስረጃ ማቅረብ፣
  1.2.5 መድኃኒት የገዛበትና የህክምና ወጪ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ፣
  1.2.6 ሠራተኞች ከቤት ወደ ቢሮ ወይም ከቢሮ ወደ ቤት ሲጓዙ ጉዳት ከደረሰባቸው አደጋ የደረሰበትን ሰዓትና ቦታ ለፖሊስ/ሕዝባዊ ድርጅት ማስመዝገብ፡፡
  1.2.7 ለሠራተኛው ይከፈለው የነበረ ወቅታዊ ደሞዙን መግለጽ፣

  · ሌሎች መረጃዎች ወይም ሰነዶች እንደ አስፈላጊነቱ ሊጠየቁ ይችላል፡፡