Money policy

የገንዘብ Money Insurance Policy ዋስትና ለማግኘት መሟላት ያለባቸው መረጃዎች

· በድርጅቱ የተዘጋጀውን የውል መጠየቂያ ቅጽ በጥያቆው መሠረት በጥንቃቄ መሙላት፣

· ገንዘብ ወደ ባንክ ወይንም ከባንክ በሚያወጡበት ወቅት ገንዘቡ ከብር 10,000 /አሥር ሺህ/ በላይ ከሆነ ተሽከርካሪና የጥበቃ ኃይል እንዲኖርዎት ያድርጉ፣

· ለሎች መረጃዎች ወይም ሠነዶች እንደ አስፈላጊነቱ ሊጠየቁ ይችላሉ፣
በገንዘብ መድን (Money Policy) ለሚደርሱ አደጋዎች መቅረብ ያለባቸው ዋና ዋና ማስረጃዎች

1 የፖሊስ ወይም የፖሊስ ጣቢያ በሌለበት የሕዝባዊ ድርጅት ሪፖርት፣
2 የገንዘብ ስርቆቱ እንደተከሰተ ወዲያውኑ ለሚመለከተው ቅርንጫፍ ማሳወቅ ማቅረብ፣
3 የጠፋው ገንዘብ ልክና እንዲሁም ማረጋገጫ ቫውቸሮች፣ ፋክቱሮች፣ የሂሣብ መዛግብት ማቅረብ፣
4 የኦዲት ሪፖርት ማቅረብ፣
5 ltsrqW ገንዘብ ለድርጅቱ የመዳረግ መብት (Subrogation Right) መስጠት፣

· ሌሎች መረጃዎች ወይም ሰነዶች እንደ አስፈላጊነቱ ሊጠየቁ ይችላል፡፡