1.1 በድርጅቱየተዘጋጀውንየውልመጠየቂያቅጽበጥያቄውመሠረትበጥንቃቄመሙላት |
1.2 ዋስትናየሚገባለትቤት፣መጋዘንፋብሪካወዘተ. እንዲሁምንብረትለሰርቬየርበማሳየትበንብረቱዋጋተመንላይስምምነትመድረስ |
1.3 በውልመጠየቂያላይበተጠቀሰውሠንጠረዥመሠረት፣ |
1.3.1 ውልየሚገባለትቤትመጋዘንፋብሪካወዘተከሆነ፣ |
1.3.1.1 የቤቱወለል፣ግድግዳእናጣሪያውከምንእንደተሰራቢገለጽ፣ |
1.3.1.2 የቤቱደረጃቪላወይምፎቅከሆነ /የፎቁብዛት/ቢጠቀስ፣ |
1.3.1.3 ቤቱየግልከሆነየቤቱኘላንቢቀርብ፣ |
1.3.2 ውልየሚገባለትንብረትማሽነሪከሆነ |
1.3.2.1 የማሽነሪውአይነት፣ሞዴል፣ብዛት፣የተሰራበትዘመንናስሪትዋጋ |
1.3.2.2 ውልየተገባለትንብረትበመጋዘንየሚያዝ (Stock) ከሆነ፣ |
1.3.3 የተያዙንብረቶችአይነት፣ብዛትናዋጋቸውንበወርበወሩ bማሳወቅ(Stock Declaration) መሙላት |
1.3.4 ውልየተገባለትለቤትአገልግሎትናየግልንብረትከሆነንብረቶቹበዝርዝርይገለጹ፣ |
1.3.5 ሽፋንየሚገቡለትሕንጻ/ቤትወዘተ. ሲያስገምቱ/ሲገምቱሕንፃ/ቤትበነበረበትሁኔታእንደገናለመስራትምንያህልገንዘብይጠይቃልበማለትእንጂቢሸጥስንትያወጣልብለውአይገምቱ፡፡ |
1.3.6 ከእሣትዋስትናተጨማሪየሆኑተቀጥያዋስትናዎችበመጠየቂያውላይስለአሉእንደአስፈላጊነቱምርጫዎንማሳወቅይችላሉ፣ |
1.4 ሌሎችአስፈላጊመረጃዎችወይንምሰነዶችእንደአስፈላጊነቱሊጠየቁይችላሉ፡፡ |
2 በእሣት ቃጠሎ (Fire Insurance) መድን እና/ወይም በግድና በሃይል ቤት ሰብሮ የሚፈጸም ስርቆት መድን (Burglary and House Breaking Policy) ለሚደርሱ አደጋዎችመቅረብ ያለባቸው ዋና ዋና ማስረጃዎች፣ |
2.1 አደጋእንደደረሰየውልቁጥሩንበመያዝወዲያውኑበአቅራቢያለሚገኝየመድንድርጅትቅርንጫፍመ/ቤትማሳወቅ፣ |
2.1 የፖሊስወይምየሕዝባዊድርጅትሪፖርትማቅረብ፣ |
2.3 የእሳትአደጋመከላከያብርጌድሪፖርትበሌለበትግንየፖሊስወይምየሕዝባዊድርጅቶችሪፖርትበቂይሆናል፣ |
2.4 ጥፋት፣ጉዳትወይምስርቆትየደረሰበትንብረት /ዕቃ/ዝርዝርማቅረብ፣ |
2.5 ማናቸውንምትርፍሳይጨምርጥፋትወይምጉዳትከመድረሱበፊትወዲያውኑየእያንዳንዱዕቃዋጋስንትእንደነበረየሚያሳይዝርዝርማቅረብ፣ |
2.6 ጥፋት፣ጉዳትወይምስርቆትለደረሰበትንብረትማረጋገጫቫውቸሮች፣ፋክቱሮች፣የሂሳብመዛግብቶችማቅረብ/ማሳየት፣ |
2.7 የተሰረቀውወይምቃጠሎየደረሰበትንብረትስርቆቱወይምቃጠሎበተፈጸመበትጊዜየነበረውንዋጋናየዕቃዎቹንዓይነትየያዘየጽሑፍማረጋገጫማቅረብ፣ |
2.8 የድርጅቱሰርቬየርለሚፈልገውእገዛሁሉእንዲሁምለሚያቀርበውጥያቄአስፈላጊውንትብብርበማድረግመልስመስጠት፣ |
2.9 ለጠፋውንብረትለድርጅቱየመዳረግመብትመስጠት፣ |
2.10 ከቃጠሎወይምከዝርፍያውየተረፉትንንብረቶችበጥንቃቄማስቀመጥናእንዲጠበቁማድረግ፣ |
2.11 ሌሎችመረጃዎችወይምሰነዶችእንደአስፈላጊነቱሊጠየቁይችላል፡፡ |