Surrender

የውል ማቋረጥ፣ የብድረና የውል ዘመን ሲጠናቀቅ መቅረብ የሚባቸው ሰነዶች

1. የውል ማቋረጥ (Surrender)

  1. የውሉ ባለቤት ከመድን ገቢው ሌላ ከሆነ ውለ መዛወሩን የሚገልጽ ደብዳቤ
  2. ዋና ውል
  3. የመድን ገቢው መተወቂያ ካርድ

2. የብድር ጥያቄ (Loan)

  1. የውሉ ባለቤት ከመድን ገቢው ሌላ ከሆነ ብድር መፍቀዱ የሚገልጽ ደብዳቤ
  2. ዋና ውል
  3. የመድን ገቢው መወቂያ ካርድ

3. የውል ዘመን ማብቂያ ክፍያ (Maturity)

  1. የውለ ባለቤት ከመድን ገቢው ሌላ ከሆነ መድን ገቢው ክፍያውን እንዲወስድ የሚፈቅድ ደብዳቤ
  2. ዋና ውል
  3. የመድን ገቢው መወቂያ ካርድ

ማሳሰቢያ: ተጨማ ማስረጃ ወይም ሰነድ እንደአስፈላጊነቱ ሊጠየቁ ይችላሉ፡፡