Skip to content
ለሞት እና ለአካል ጉዳት የካሣ ክፍያ መሟላት የሚገባቸው ማስረጃዎች
የውሉ ዐይነት የሚያስፈልጉት ማስረጃዎች
1. የግል የህይወት ዋስትና (Individual)
- ከወራሽ የሚቀርብ የሞት ማስወቂያ /የሞቱበት ቀንና የሟች ስም የሚገልጽ/
- የአሟሟትና የቀብር ማረጋገጫ
- የአሠ ምስክርነት ማረጋገጫ /ሟች በግል የሚተዳደሩ ከሆነ የትውልድ ዘመን የሚገልጽ መወቂያ፣ መንገጃ ፈቃድ፣ ወዘተ. ሊቀርብ ይችላል/
- የሐኪም ምስክርነት ማረጋገጫ
- የፖሊስ ሪፖርት /የሞት መንስኤ አደጋ ከሆነ/
- የወራሽነት ማረጋገጫ የፍ/ቤት ውሣኔ
- የውሉ ዋና ቅጂ /ኤጅናል ፖሊሲ/
2. ትላልቅ የመድን የህይወት ዋስትና በየዓመቱ የሚደስ (Regular Group)
- ከውሉ ባለቤት የሟች ስምና የሞቱበት ቀን ተጠቅሶ የሞት ማስወቂያ
- የአሟሟትና የቀብር ማጋገጫ
- የአሠ ምስክርነት ማጋገጫ
- የሐሚክም ምስክርነት ማረጋገጫ
- የፖሊስ ፖርት /የሞት መንስኤ አደጋ ከሆነ/
3. የተሻሻለ ከፍተኛ የቡድን ዋስትና (Modified Large Group)
- የሞት ማስወቂያና ማረጋገጫ
- የፖሊስ ፖርት /የሞት መንስኤ አደጋ ከሆነ/
4. የሞርጌጅ ተበዳዎች የህይወት ዋስትና (Mortgage protection Assurance)
5. ለአካል ጉዳት የሚቀርቡ ማስረጃዎች
- የአደጋው ቀን ተጠቅሶ የጉዳት ማስወቂያ
- የሐኪም ምስክርነት ማረጋገጫ
- በአደጋ ምክነያት ሆኖ በውለ ላይ የተጠቀሰው የአካል መጣት (Dismemberment) ቢደርስ የፖሊስ ሪፖርት