Long Trem Insurance
Ethiopian Insurance Corporation provides different types of basic long term insurance policies.
Individual Life Insurance Policies
Term Life Assurance
Ordinary Endowment
Endowment Annuity
Whole Life Assurance
Children’s Education (with profit)
Anticipated Endowment (with profit)
Mortgage Protection Assurance
Group Life Insurance Policies
Ordinary Group Term Assurance
Modified Large Group Term Life Assurance
Group Endowment
Group Medical Assurance
Important Notes
Life Insurance Important Notes
Life
የሕይወት መድን ዋስትና ለመግዛት የሚያስፈልጉ ሁኔታዎች
- የግል የሕይወት ዋስትና እና የግል የሕክምና ዋስትና
1.1 የገቢ ምነጭ ያለው መሆን አለበት
1.2 የቀበሌ ወይም የመ/ቤት መወቂያ ይዞ እንዲቀርብ ይጠየቃል፡፡
1.3 ኘሮፖዛል ፎርም እነዲሞላ ይጋበዛል አስፈላጊ ሲሆን የጤና ምርመራ እንዲያደርግ ይጠየቃል፡፡
1.4 የገል የሕክምና ዋስትና የሚሸጠው የግል የሕይወት ዋስትና ሲኖር ብቻ ነው፡፡
- የቡድን የሕይወት ዋስትና እና የቡድን የሕክምና ዋስትና
2.1 የአባለቱ ቁጥር ከ2ዐ ያላነሰ ሕጋዊ ቡድን መሆን አለበት፡፡ቡድኑ ኢንሹራንስ ለማግኘት ሲል ያልተቋቋመ መሆን አለበት፡፡
በአንድ መ/ቤት የሚሰሩ ሠራተኞች የሙያ ማኀበራት እና የመሳሰሉት ሕጋዊ ሰውነት ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡2.2 የኡንሹራንስ ጥያቆ የውሉን ዓይነትና እነዲሁም የአባሎች ስም፣ ጾታ፣ ደመወዝና የሥራ ዓይነት የሚገለጽ ዝርዝር በጽሁፍ መቅረብ ይኖርበል፡፡
2.3 የቡድን የሕክምና ዋስትና ያለምንም ቅድመ ሁኔ -የመድን የሕይወት ዋስትና ሳይኖር ሊሸጥ ይችላል፡፡ ሆኖም ግን ቁጥራቸው ከ2ዐ ላለነሰ አባላት ብቻ ነው፡፡
ማሳሰበያ: በተጨማሪም ማስረጃ ወይም ሰነድ እንደአስፈላጊነቱ ሊጠየቁ ይችላሉ፡፡
Service Forms
Life Insurance Service Forms
Proposal Forms